መዝሙር 118:23-25
መዝሙር 118:23-25 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አለቆች ደግሞ ተቀምጠው እኔን አሙኝ፤ ባሪያህ ግን ፍርድህን ያሰላስል ነበር። ምስክርህም ትምህርቴ ነው፥ ሥርዐትህም መካሬ ነው። ሰውነቴ ወደ ምድር ተጣበቀች፤ እንደ ቃልህ ሕያው አድርገኝ።
Share
መዝሙር 118 ያንብቡመዝሙር 118:23-25 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ይህን አደረገ፤ ለዐይናችንም ድንቅ ናት። እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ በእርሷ ሐሤት እናድርግ፤ ደስም ይበለን። እግዚአብሔር ሆይ፤ እባክህ አድነን፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እባክህ አሳካልን።
Share
መዝሙር 118 ያንብቡመዝሙር 118:23-25 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ይህም የእግዚአብሔር ሥራ ነው፤ ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው። ይህ እግዚአብሔር የሠራው የድል ቀን ነው፤ በእርሱ ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ! እግዚአብሔር ሆይ! እባክህ አድነን! እግዚአብሔር ሆይ! እባክህ ሁሉ ነገር የተሟላ እንዲሆን አድርግልን!
Share
መዝሙር 118 ያንብቡ