መዝሙር 118:13-14
መዝሙር 118:13-14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የአፍህን ፍርድ ሁሉ በከንፈሬ ነገርሁ። እንደ ብልጥግና ሁሉ በምስክርህ መንገድ ደስ አለኝ።
Share
መዝሙር 118 ያንብቡመዝሙር 118:13-14 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ተገፍትሬ ልወድቅ ተንገደገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን ረዳኝ። እግዚአብሔር ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ አዳኝ ሆነልኝ።
Share
መዝሙር 118 ያንብቡ