መዝሙር 106:47-48
መዝሙር 106:47-48 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ፤ አድነን፤ ለቅዱስ ስምህ ምስጋና እናቀርብ ዘንድ፣ አንተን በመወደስ እንጓደድ ዘንድ፣ ከሕዝቦች መካከል ሰብስበህ አምጣን። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ፤ ሕዝብም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።
Share
መዝሙር 106 ያንብቡአምላካችን እግዚአብሔር ሆይ፤ አድነን፤ ለቅዱስ ስምህ ምስጋና እናቀርብ ዘንድ፣ አንተን በመወደስ እንጓደድ ዘንድ፣ ከሕዝቦች መካከል ሰብስበህ አምጣን። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ፤ ሕዝብም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።