ምሳሌ 4:1-2
ምሳሌ 4:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ልጆች ሆይ፥ የአባትን ተግሣጽ ስሙ፥ ማስተዋልንም ታውቁ ዘንድ አድምጡ፤ መልካም ስጦታን እሰጣችኋለሁና፥ ሕጌን አትተዉ።
Share
ምሳሌ 4 ያንብቡምሳሌ 4:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ልጆቼ ሆይ፤ የአባትን ምክር አድምጡ፤ ልብ ብላችሁ ስሙ፤ ማስተዋልንም ገንዘብ አድርጉ። በጎ ትምህርት እሰጣችኋለሁ፤ ስለዚህ ትምህርቴን አትተዉ።
Share
ምሳሌ 4 ያንብቡ