ናሆም 3:14
ናሆም 3:14 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ለከበባው ውሃ ቅጅ፤ መከላከያሽን አጠናክሪ፤ የሸክላውን ዐፈር ፈልጊ፤ ጭቃውን ርገጪ፤ ጡቡንም ሥሪ።
Share
ናሆም 3 ያንብቡናሆም 3:14 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ጠላቶችሽ ከበው በሚያስጨንቁሽ ጊዜ የምትጠጪውን ውሃ ቀድተሽ አዘጋጂ! ምሽጎችሽን አጠናክሪ! ጭቃ ረግጠሽ የሸክላ መሥሪያ አዘጋጂ! ጡብም ሥሪ።
Share
ናሆም 3 ያንብቡ