ማርቆስ 3:13
ማርቆስ 3:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ወደ ተራራም ወጣ፤ ራሱም የወደዳቸውን ወደ እርሱ ጠራ፤ ወደ እርሱም ሄዱ።
ያጋሩ
ማርቆስ 3 ያንብቡማርቆስ 3:13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም ወደ ተራራ ወጥቶ የሚፈልጋቸውን ወደ እርሱ እንዲመጡ ጠራቸው፤ እነርሱም ወደ እርሱ መጡ።
ያጋሩ
ማርቆስ 3 ያንብቡማርቆስ 3:13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ወደ ተራራም ወጣ፥ ራሱም የወደዳቸውን ወደ እርሱ ጠራ፥ ወደ እርሱም ሄዱ።
ያጋሩ
ማርቆስ 3 ያንብቡ