ማቴዎስ 24:34-35
ማቴዎስ 24:34-35 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እውነት እላችኋለሁ፤ ይህ ሁሉ እስኪሆን ድረስ ይህ ትውልድ አያልፍም። ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን አያልፍም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 24 ያንብቡማቴዎስ 24:34-35 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እውነት እላችኋለሁ፤ ይህ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ ይህ ትውልድ አያልፍም። ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን ፈጽሞ አያልፍም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 24 ያንብቡማቴዎስ 24:34-35 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ሁሉ እስኪሆን ድረስ ይህ ትውልድ አያልፍም። ሰማይና ምድር ያልፋሉ፥ ቃሌ ግን አያልፍም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 24 ያንብቡማቴዎስ 24:34-35 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በእውነት እላችኋለሁ፤ ይህ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ ይህ ትውልድ አያልፍም። ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን አያልፍም።”
ያጋሩ
ማቴዎስ 24 ያንብቡ