ማቴዎስ 22:39
ማቴዎስ 22:39 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም ‘ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ፤’ የምትለው ናት።
ያጋሩ
ማቴዎስ 22 ያንብቡማቴዎስ 22:39 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።
ያጋሩ
ማቴዎስ 22 ያንብቡማቴዎስ 22:39 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ይህንንም የሚመስለው ሁለተኛው ትእዛዝ፥ ‘ጐረቤትህን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ፤’ የሚለው ነው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 22 ያንብቡ