ማቴዎስ 20:28
ማቴዎስ 20:28 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እንዲሁም የሰው ልጅ ሊያገለግል ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
Share
ማቴዎስ 20 ያንብቡማቴዎስ 20:28 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የሰው ልጅ እንዲያገለግሉት ሳይሆን፣ ለማገልገልና ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ለመስጠት መጥቷልና።”
Share
ማቴዎስ 20 ያንብቡማቴዎስ 20:28 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እንዲሁም የሰው ልጅ ሊያገለግል ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።
Share
ማቴዎስ 20 ያንብቡማቴዎስ 20:28 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የሰው ልጅም ለማገልገልና ብዙዎችን ለማዳን ሕይወቱን አሳልፎ ለመስጠት መጣ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
Share
ማቴዎስ 20 ያንብቡ