ማቴዎስ 13:25
ማቴዎስ 13:25 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ነገር ግን ሰው ሁሉ ከተኛ በኋላ ጠላት መጣና በስንዴው ውስጥ እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 13 ያንብቡማቴዎስ 13:25 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 13 ያንብቡማቴዎስ 13:25 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ነገር ግን ሰው ሁሉ ተኝቶ ሳለ፣ ጠላቱ መጥቶ በስንዴው መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 13 ያንብቡማቴዎስ 13:25 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 13 ያንብቡ