ዮሐንስ 1:16-17
ዮሐንስ 1:16-17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኛም ሁላችን ከሙላቱ በጸጋ ላይ ጸጋን ተቀበልን። ኦሪት በሙሴ ተሰጥታን ነበርና፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነልን።
Share
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:16-17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከእርሱ ሙላት ሁላችንም በጸጋ ላይ ጸጋ ተቀብለናል፤ ሕግ በሙሴ በኩል ተሰጥቶ ነበር፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል መጣ።
Share
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:16-17 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።
Share
ዮሐንስ 1 ያንብቡ