ያዕቆብ 2:9
ያዕቆብ 2:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለሰው ፊት ግን ብታደሉ ኀጢአትን ትሠራላችሁ፤ ሕግም እንደ ተላላፊዎች ይወቅሳችኋል።
ያጋሩ
ያዕቆብ 2 ያንብቡያዕቆብ 2:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አድልዎ ብታደርጉ ግን ኀጢአት መሥራታችሁ ነው፤ በሕግም ፊት እንደ ሕግ ተላላፊዎች ትቈጠራላችሁ፤
ያጋሩ
ያዕቆብ 2 ያንብቡያዕቆብ 2:9 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ለሰው ፊት ግን ብታደሉ ኃጢአትን ትሠራላችሁ፥ ሕግም እንደ ተላላፊዎች ይወቅሳችኋል።
ያጋሩ
ያዕቆብ 2 ያንብቡ