ኢሳይያስ 3:10
ኢሳይያስ 3:10 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ሁሉ ነገር ስለሚሳካላቸውና የመልካም ሥራቸውን ዋጋ ስለሚያገኙ ጻድቃንን የተባረካችሁ ናችሁ በሉአቸው።
Share
ኢሳይያስ 3 ያንብቡኢሳይያስ 3:10 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ክፉ ምክርን መክረዋልና ለነፍሳቸው ወዮላት! እንዲህም አሉ፥ “ጻድቁን እንሻረው፤ ሸክም ሆኖብናልና፤” ስለዚህ የእጃቸውን ሥራ ፍሬ ይበላሉ።
Share
ኢሳይያስ 3 ያንብቡ