ዕብራውያን 11:1
ዕብራውያን 11:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እምነትስ ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የምታረጋግጥ፥ የማናየውንም ነገር የምታስረዳ ናት።
Share
ዕብራውያን 11 ያንብቡዕብራውያን 11:1 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እምነት ተስፋ ያደረግነው ነገር እንደሚፈጸም ርግጠኛ የምንሆንበት፣ የማናየውም ነገር እውን መሆኑን የምንረዳበት ነው።
Share
ዕብራውያን 11 ያንብቡዕብራውያን 11:1 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።
Share
ዕብራውያን 11 ያንብቡዕብራውያን 11:1 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እምነት ማለት በተስፋ የሚጠበቀውን ነገር “አዎን በእውነት ይሆናል” ብሎ መቀበል ነው፤ በዐይን የማይታየውንም ነገር እንደሚታይ አድርጎ መቊጠር ነው።
Share
ዕብራውያን 11 ያንብቡ