ዘፍጥረት 5:23-24
ዘፍጥረት 5:23-24 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሄኖክም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሦስት መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ሆነ። ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ወስዶታልና።
Share
ዘፍጥረት 5 ያንብቡዘፍጥረት 5:23-24 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ዕድሜው 365 እስኪሆነው ድረስ ኖረ፤ ይህን ያኽል ዘመን የኖረውም የእግዚአብሔርን መንገድ በመከተል ነበር፤ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ስለ ወሰደው አልተገኘም።
Share
ዘፍጥረት 5 ያንብቡዘፍጥረት 5:23-24 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሄኖክም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሦስት መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ሆነ። ሄኖክም እግዚአብሔርን ደስ ስላሰኘው አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ሰውሮታልና።
Share
ዘፍጥረት 5 ያንብቡዘፍጥረት 5:23-24 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሔኖክ በአጠቃላይ 365 ዓመት ኖረ፤ ሔኖክ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋራ አደረገ፤ እግዚአብሔር ስለ ወሰደውም አልተገኘም።
Share
ዘፍጥረት 5 ያንብቡዘፍጥረት 5:23-24 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሄኖክም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሦስት መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ሆነ። ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ወስዶታልና።
Share
ዘፍጥረት 5 ያንብቡ