ሕዝቅኤል 5:9
ሕዝቅኤል 5:9 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ስለ ርኵሰትሽም ሁሉ ያልሠራሁትን እርሱንም የሚመስል ደግሞ የማልሠራውን ነገር እሠራብሻለሁ።
Share
ሕዝቅኤል 5 ያንብቡሕዝቅኤል 5:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ስለ ርኵሰትሽም ሁሉ ያልሠራሁትን፥ እርሱንም የሚመስል ደግሞ የማልሠራውን ነገር እሠራብሻለሁ።
Share
ሕዝቅኤል 5 ያንብቡሕዝቅኤል 5:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በጸያፍ ተግባርሽ ሁሉ ምክንያት ካሁን ቀደም ያላደረግሁትን፣ ወደ ፊትም የማላደርገውን በአንቺ ላይ አደርጋለሁ።
Share
ሕዝቅኤል 5 ያንብቡ