ሕዝቅኤል 18:32
ሕዝቅኤል 18:32 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የምዋቹን ሞት አልፈቅድምና፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ በንስሓ ተመለሱና በሕይወት ኑሩ።
Share
ሕዝቅኤል 18 ያንብቡሕዝቅኤል 18:32 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ማንም እንዲሞት አልሻምና፣ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ወደ እኔ ተመለሱና በሕይወት ኑሩ!
Share
ሕዝቅኤል 18 ያንብቡሕዝቅኤል 18:32 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የምዋቹን ሞት አልፈቅድምና፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፥ ስለዚህ ተመለሱና በሕይወት ኑሩ።
Share
ሕዝቅኤል 18 ያንብቡ