ሐዋርያት ሥራ 7:3
ሐዋርያት ሥራ 7:3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
‘ከአገርህ ወጥተህ፥ ከዘመዶችህ ተለይተህ፥ እኔ ወደማሳይህ አገር ሂድ’ አለው።
Share
ሐዋርያት ሥራ 7 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 7:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
‘ካገርህ ውጣ፤ ከዘመዶችህም ተለይ፤ እኔም ወደማሳይህ ሀገር ና’ አለው።
Share
ሐዋርያት ሥራ 7 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 7:3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
‘ከአገርህና ከዘመዶችህም ወጥተህ ወደማሳይህ ወደ ማንኛውም ምድር ና’ አለው።
Share
ሐዋርያት ሥራ 7 ያንብቡ