ሐዋርያት ሥራ 27:35
ሐዋርያት ሥራ 27:35 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ይህንም ተናግሮ ኅብስቱን አንሥቶ በሁሉም ፊት እግዚአብሔርን አመሰገነ፤ ቈርሶም ይበላ ዘንድ ጀመረ።
Share
ሐዋርያት ሥራ 27 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 27:35 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ይህን ካለ በኋላም፣ እንጀራ ይዞ በሁሉም ፊት እግዚአብሔርን አመሰገነ፤ ቈርሶም ይበላ ጀመር።
Share
ሐዋርያት ሥራ 27 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 27:35 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ይህንም ብሎ እንጀራን ይዞ በሁሉ ፊት እግዚአብሔርን አመሰገነ ቈርሶም ይበላ ዘንድ ጀመረ።
Share
ሐዋርያት ሥራ 27 ያንብቡ