ሐዋርያት ሥራ 16:34
ሐዋርያት ሥራ 16:34 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ወደ ቤቱም አግብቶ ማዕድ አቀረበላቸው፤ በጌታችን ስለ አመነም እርሱ ከቤተ ሰቡ ጋር ደስ አለው።
Share
ሐዋርያት ሥራ 16 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 16:34 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የወህኒ ቤቱ ጠባቂም ወደ ቤቱ ወስዶ ማእድ አቀረበላቸው፤ ከቤተ ሰቡም ሁሉ ጋር በእግዚአብሔር በማመኑ በደስታ ተሞላ።
Share
ሐዋርያት ሥራ 16 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 16:34 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ወደ ቤቱም አውጥቶ ማዕድ አቀረበላቸው፥ በእግዚአብሔርም ስላመነ ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር ሐሤት አደረገ።
Share
ሐዋርያት ሥራ 16 ያንብቡ