የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 3:8

የዮሐንስ ራእይ 3:8 አማ54

ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና።