የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 14:1-2

የማርቆስ ወንጌል 14:1-2 አማ54

ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካና የቂጣ በዓል ነበረ። የካህናት አለቆችም ጻፎችም እንዴት አድርገው በተንኰል እንደሚይዙትና እንደሚገድሉት ይፈልጉ ነበር። የሕዝብ ሁከት እንዳይሆን በበዓል አይሁን ይሉ ነበርና።