የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 23:1-2

የሉቃስ ወንጌል 23:1-2 አማ54

ሁሉም በሞላው ተነሥተው ወደ ጲላጦስ ወሰዱትና፦ ይህ ሕዝባችንን ሲያጣምም ለቄሣርም ግብር እንዳይሰጥ ሲከለክል ደግሞም፦ እኔ ክርስቶስ ንጉሥ ነኝ ሲል አገኘነው ብለው ይከሱት ጀመር።