የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 15:5-6

የሉቃስ ወንጌል 15:5-6 አማ54

ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል፤ ወደ ቤትም በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ፦ የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ ይላቸዋል።