የሉቃስ ወንጌል 15:17

የሉቃስ ወንጌል 15:17 አማ54

ወደ ልቡም ተመልሶ እንዲህ አለ፦ እንጀራ የሚተርፋቸው የአባቴ ሞያተኞች ስንት ናቸው? እኔ ግን ከዚህ በራብ እጠፋለሁ።