የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 14:22-23

የሉቃስ ወንጌል 14:22-23 አማ54

ባሪያውም፦ ጌታ ሆይ፥ እንዳዘዝኸኝ ተደርጎአል፥ ገናም ስፍራ አለ አለው። ጌታውም ባሪያውን፦ ቤቴ እንዲሞላ ወደ መንገድና ወደ ቅጥር ውጣና ይገቡ ዘንድ ግድ በላቸው፤