የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘሌዋውያን 2:13

ኦሪት ዘሌዋውያን 2:13 አማ54

የምታቀርበውን የእህል ቍርባን ሁሉ በጨው ታጣፍጠዋለህ፤ የአምላክህንም ቃል ኪዳን ጨው ከእህል ቍርባንህ አታጐድልም፤ በቍርባንህ ሁሉ ላይ ጨው ታቀርባለህ።