የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 5:14

መጽሐፈ ኢያሱ 5:14 አማ54

እርሱም፦ አይደለሁም፥ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና፦ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው።