መጽሐፈ ኢዮብ 36:11

መጽሐፈ ኢዮብ 36:11 አማ54

ቢሰሙ ቢያገለግሉትም፥ ዕድሜአቸውን በልማት፥ ዘመናቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ።