የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢዮብ 11:16-17

መጽሐፈ ኢዮብ 11:16-17 አማ54

መከራህንም ትረሳለህ፥ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ። ከቀትር ይልቅ ሕይወትህ ይበራል፥ ጨለማም ቢሆን እንደ ጥዋት ይሆናል።