የዮሐንስ ወንጌል 3:1

የዮሐንስ ወንጌል 3:1 አማ54

ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፦