የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 17:14-15

የዮሐንስ ወንጌል 17:14-15 አማ54

እኔ ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔም ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉምና ዓለም ጠላቸው። ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።

Free Reading Plans and Devotionals related to የዮሐንስ ወንጌል 17:14-15