የዮሐንስ ወንጌል 15:10

የዮሐንስ ወንጌል 15:10 አማ54

እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር፥ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ።