ትንቢተ ኤርምያስ 49:23

ትንቢተ ኤርምያስ 49:23 አማ54

ስለ ደማስቆ፥ ክፉ ወሬ ሰምተዋልና ሐማትና አርፋድ አፈሩ ቀለጡም፥ በባሕርም ላይ ኅዘን አለ፥ ታርፍም ዘንድ አትችልም።