የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኤርምያስ 33:6-7

ትንቢተ ኤርምያስ 33:6-7 አማ54

እነሆ፥ ፈውስንና መድኃኒትን አመጣላታለሁ፥ እፈውሳቸውማለሁ፥ የሰላምንና የእውነትን ብዛት እገልጥላቸዋለሁ። የይሁዳን ምርኮና የእስራኤልንም ምርኮ እመልሳለሁ፥ ቀድሞም እንደ ነበሩ አድርጌ እሠራቸዋለሁ።