ትንቢተ ኤርምያስ 23:6

ትንቢተ ኤርምያስ 23:6 አማ54

በዘመኑም ይሁዳ ይድናል እስራኤልም ተዘልሎ ይቀመጣል፥ የሚጠራበትም ስም፦ እግዚአብሔር ጽድቃችን ተብሎ ነው።