የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኤርምያስ 18:7-8

ትንቢተ ኤርምያስ 18:7-8 አማ54

ስለ ሕዝብ ስለ መንግሥትም እነቅል አፈርስም አጠፋም ዘንድ በተናገርሁ ጊዜ፥ ይህ ስለ እርሱ የተናገርሁበት ሕዝብ ከክፋቱ ቢመለስ፥ እኔ አደርግበት ዘንድ ካሰብሁት ክፉ ነገር እጸጸታለሁ።