የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 9:7

ትንቢተ ኢሳይያስ 9:7 አማ54

ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍጻሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።