ትንቢተ ኢሳይያስ 41:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 41:1 አማ54

ደሴቶች ሆይ፥ በፊቴ ዝም በሉ፥ አሕዛብም ኃይላቸውን ያድሱ፥ ይቅረቡም በዚያን ጊዜም ይናገሩ፥ ለፍርድ በአንድነት እንቅረብ።