የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 28:11-13

ትንቢተ ኢሳይያስ 28:11-13 አማ54

በባዕድ አፍ በልዩም ልሳን ለዚህ ሕዝብ ይናገራል፥ እርሱም፦ ዕረፍት ይህች ናት፥ የደከመውን አሳርፉ፥ ይህችም ማረፊያ ናት አላቸው፥ እነርሱ ግን መስማትን እንቢ አሉ። ስለዚህ ሄደው ወደ ኋላ እንዲወድቁ እንዲሰበሩም ተጠምደውም እንዲያዙ የእግዚአብሔር ቃል ትእዛዝ በትእዛዝ፥ ትእዛዝ በትእዛዝ፥ ሥርዓት በሥርዓት፥ ሥርዓት በሥርዓት፥ ጥቂት በዚህ ጥቂት በዚያ ይሆንላቸዋል።