ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:4

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:4 አማ54

እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ እንደ ፈቀደ በምልክትና በድንቅ ነገር በልዩ ልዩ ተአምራትም፥ መንፈስ ቅዱስንም በማደል አብሮ መሰከረለት።