ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 11:39-40

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 11:39-40 አማ54

እነዚህም ሁሉ በእምነታቸው ተመስክሮላቸው ሳሉ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አላገኙም፥ ያለ እኛ ፍጹማን እንዳይሆኑ እግዚአብሔር ስለ እኛ አንዳች የሚበልጥ ነገርን አስቀድሞ አይቶ ነበርና።