ኦሪት ዘፍጥረት 50:20-21

ኦሪት ዘፍጥረት 50:20-21 አማ54

እናንተ ክፋ ነገርን አሰባችሁብኝ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው። አሁንም አትፍሩ እኔ እናንተና ልጆቻችሁን እመግባችኍለሁ አጽናናቸውም ደስ አሰኛቸውም።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}