ኦሪት ዘፍጥረት 4:1-2

ኦሪት ዘፍጥረት 4:1-2 አማ54

አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ ፀነሰችም፤ ቃየንንም ወለደች። እርስዋም ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች። ደግሞም ወንድሙን አቤልን ወለደች። አቤልም በግ ጠባቂ ነበረ፤ ቃየንም ምድርን የሚያርስ ነበረ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}