ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2-3

ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2-3 አማ54

ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ። አንዱ ምንም ሳይሆን ምንም የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላልና።