የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 4:9

ትንቢተ ሕዝቅኤል 4:9 አማ54

አንተም ስንዴንና ገብስን ባቄላንና ምስርን ጤፍንና አጃን ወደ አንተ ውሰድ፥ በአንድ ዕቃም ውስጥ አድርገህ እንጀራ ጋግር፥ በጐድንህ እንደ ተኛህበት ቀን ቍጥር ሦስት መቶ ዘጠና ቀን ትበላዋለህ።