ኦሪት ዘጸአት 4:14

ኦሪት ዘጸአት 4:14 አማ54

የእግዚአብሔርም ቍጣ በሙሴ ላይ ነደደ እንዲህም አለ፦ “ሌዋዊው ወንድምህ አሮን አለ አይደለምን? እርሱ ደህና እንዲናገር አውቃለሁ፤ እነሆም ደግሞ ሊገናኝህ ይመጣል፤ ባየህም ጊዜ በልቡ ደስ ይለዋል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}