የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘጸአት 33:15-18

ኦሪት ዘጸአት 33:15-18 አማ54

እርሱም፦ አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህስ፥ ከዚህ አታውጣን። በምድርም ፊት ካለው ሕዝብ ሁሉ እኔና ሕዝብህ የተለየን እንሆን ዘንድ አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህ፥ እኔና ሕዝብህ በአንተ ዘንድ ሞገስ ማግኘታችን በምን ይታወቃል? አለው። እግዚአብሔርም ሙሴን፦ በፊቴ ሞገስ ስላገኘህ በስምህም ስላወቅሁህ ይህን ያልኸውን ነገር አደርጋለሁ አለው። እርሱም፦ እባክህ ክብርህን አሳየኝ አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}