ትንቢተ ዳንኤል 9:8

ትንቢተ ዳንኤል 9:8 አማ54

ጌታ ሆይ፥ በአንተ ላይ ኃጢአት ስለ ሠራን ለእኛና ለነገሥታቶቻችን ለአለቆቻችንና ለአባቶቻችንም የፊት እፍረት ነው።