የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐዋርያት ሥራ 17:28

የሐዋርያት ሥራ 17:28 አማ54

ከእናንተ ከባለ ቅኔዎች አንዳንዶች ደግሞ፦ እኛ ደግሞ ዘመዶቹ ነንና ብለው እንደ ተናገሩ፥ በእርሱ ሕያዋን ነንና እንንቀሳቀሳለን እንኖርማለን።